top of page

የወ/ሮ አዲስ እና የዲያቆን ጌትነት የመልስ በዓል

የወ/ሮ አዲስ እና የዲያቆን ጌትነት ከፎቶ ዮሐንስ ጋር የጋብቻ  እና የመልስ በዓላችሁን ትውስታ በምስል እና በተንቀሳቃሽ ምስል ለትውስታ ለማስቀርት ምርጫችሁ ስላደርጋችሁ እያመሰጋንን መልካም የትዳር ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

የአቶ ዮናስ ሐይሌ እና የወ/ሮ የኤልሳ በረከት የመልስ በዓ

የአቶ ዮናስ ሐይሌ እና የወ/ሮ የኤልሳ በረከት ፎቶ ዮሐንስን የጋብቻ እና የመልስ በዓላችሁን በተንቀሳቃሳሽ ምስል እና በምስል ለትውስታችሁ ቀርፆ እንዲቀናብርላችሁ ምርችሁ ስለሆነ ከልብ እያመሰጋን ፎቶ ዮሐንስ ቀሪ የትዳር ዘመናችሁ መልካም እንዲሆንላችሁ ይመኛል።

የኪኒ ኪራጉ እና አቤል አማራ የጋብቻ መልስ በዓል

ወ/ሮ ፍሬሕይወት ፥ የልጃቸውን ኪኒ ኪራጉ እና የአቤል አማራ የጋብቻ መልስ በዓላቸውን ትውስታ ከፎቶ ዮሐንስ ጋር በምስል ለማስቀረት ምርጫቸው ስላደረጉ ፎቶ ዮሐንስ እያመሰገነ  ለወ/ሮ ፍሬሕይወት እንኳን ደስ አልዎ እያልን ለልጃቸው ኪኒ ኪራጉ እና ለባለቤትዋ አቤል አማራ መልካም የትዳር ዘመን እንዲሆንላቸው እንመኛለን።

bottom of page