top of page

ማሪ ኪሩቤል የምርቃት በአል

ተማሪ ኪሩቤል መልካም ቀሪ የትምህርት ዘመን እንዲሆንለት እንመኝለታለን ኪሩቤል እና ቤተሰቡን የምርቃት በአል የደስታ ግዜቸውሁን ከይታይሽ ዲኮር ጋር በአንድነት ለማድመቅ ምርጫሁ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን።

ማሪ ጁሊያን አብይ የምርቃት በአል 

ለወ/ሮ ሜሮን ስዩም እና ለአቶ አብይ ንጋቱ የልጃችሁን ጁሊያን አብይ የምርቃት በአል ከይታይሽ ዲኮር ጋር ለማድመቅ ስለመረጣችሁ እናመሰግናለን ለተማሪ ጁሊያን መልካም ቀሪ የትምህርት ዘመን እንዲሆንለት እንመኛለን። 

የተማሪ ብሩክ ሙሉነህ የምርቃት በአል ሥነ ሥረአት

ለወ/ሮ ሙላትዋ አኖሴ እና ለአቶ ሙሉነህ ህርገጦ የልጃችሁን እየሩሳለም ሙሉነህ እና ብሩክ ሙሉነህ የምርቃት በአል ከይታይሽ ዲኮር ጋር ለማድመቅ ስለመረጣችሁ እናመሰግናለን።

ለወ/ሮ ሙላትዋ አኖሴ እና ለአቶ ሙሉነህ ህርገጦ እንዲሁም ለተማሪ እየሩሳለም ሙሉነህ እና ብሩክ ሙሉነህ እንኳን አደርሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን መልካም ቀሪ የትምህርት ዘመን እንዲሆንለት እንመኛለን።

የተማሪ ናትናኤል ፍሰሃ የምርቃት በአል

ወ/ሮ ሚሚ ለአቶ ፍሰሃ የልጃችሁን ናትናኤል ፍሰሃ የምርቃት በአልን ከይታይሽ ዲኮር ጋር ለማድመቅ ስለመረጣችሁ እናመሰግናለን።
ለወ/ሮ ሚሚ ለተማሪ ናትናኤል እና ለአቶ ፍሰሃ እንኳን አደርሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ለተማሪ ናትናኤል መልካም ቀሪ የትምህርት ዘመን እና ሕይወት እንዲሆንለችሁ እንመኛለን።

የሁለቱ ሒሩቶች የምርቃት በዓል

ይህ የምርቃት በአል በተለያየ ቦታ በአድ ቀን ልዩነት የተሰሩ ስራዎች ሲሆኑ  ሁለቱም ድምበኞቻችን እነ ሒሩት ይታየሽ ዲኮርን የደስታቸው አድማቂ አድርገው ስለመረጡን እያመሰገንን ለተመራቂ ተማሪዎችም መልካም ቀሪ ይትምህርት ዘመን እንዲሆንላቸው እንመኛለን።

የወ/ሮ ረድኤት የምርቃት በዓል

ወ/ሮ ረድኤት ጠንካራ እናት ሲሆኑ የላጃቸውን የምርቃት በዓል ከይታይሽ ዲኮር  በጋርራ ለማድመቅ ስለመርጡ ከልብ እያመሰግንን ለተማሪዋ ማልካም ቀሪ የሕይወትና የትምህርት ዘመን እንዲሆንላት እንመኛለን

የወ/ሮ ማእዛ ልጅ የምርቃት በአል

የወ/ሮ መአዛ የልጃቸውን የተማሪ መክሊትን የምርቃት በአል ከኛ ጋአ ለማድመቅ ስለመረጡን እያመሰገንን ተማሪ መክሊትን መልካም ቅሪ ህይወትና የትምህርት ዘመን እንዲሆንሽ እንመኛለን።

የወ/ሮ እመቤት ልጅ የምርቃት በዓል

ወ/ሮ እመቤት የልጃቸውን የምርቃት በዓል ከይታየሽ ዲኮር ጋር ለማድመቅ ስለመረጡ እያመሰገንን ለተመራቂም መልካም የትምሕርት ቀሪ ዘመን እንመኛለን።

bottom of page